ጥላዬ ፡ ከለላዬ (Telayie Kelelayie) - መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን
(Meserete Kristos Choir)

Meserete Kristos Choir 1.jpg


(1)

እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነው
(Endiet Denq Amlak New)

ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 3:30
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Meserete Kristos Choir)

አዝ፦ ጥላ ፡ ከለላዬ ፡ ኢየሱስ ፡ መጠሪያዬ
ለእኔ ፡ የእርሱ ፡ ሥም ፡ ነው ፡ መለያ ፡ አርማዬ (፪x)

አላፍርበት ፡ (አላፍርበት)
በጉዞዬ ፡ (በጉዞዬ)
በእምነቴ ፡ (በእምነቴ)
በድል ፡ ጊዜ ፡ (በድል ፡ ጊዜ)
ይህ ፡ ነው ፡ ክብሬ ፡ (ይህ ፡ ነው ፡ ክብሬ)
ነው ፡ ኩራቴ ፡ (ነው ፡ ኩራቴ)
ነውር ፡ በእኔ ፡ (ነውር ፡ በእኔ)
በኢየሱስ ፡ ደም ፡ (በኢየሱስ ፡ ደም)
መታጠቤ ፡ (መታጠቤ)
አዝመራህን ፡ (አዝመራህን)
በልቻለሁ ፡ (በልቻለሁ)
ድህንነቴን ፡ (ድህንነቴን)

አዝ፦ ጥላ ፡ ከለላዬ ፡ ኢየሱስ ፡ መጠሪያዬ
ለእኔ ፡ የእርሱ ፡ ሥም ፡ ነው ፡ መለያ ፡ አርማዬ (፪x)

በወርቅ ፡ በዕንቁ ፡ (በወርቅ ፡ በዕንቁ)
ባሸበርቅ ፡ (ባሸበርቅ)
ብንቆጠቆጥ ፡ (ብንቆጠቆጥ)
እንደ ፡ እምነት ፡ (እንደ ፡ እምነት)
አላገኝም ፡ (አላገኝም)
ደስታን ፡ የሚሰጥ ፡ (ደስታን ፡ የሚሰጥ)
ክርስቲያኖች ፡ (ክርስቲያኖች)
ለዘለዓለም ፡ (ለዘለዓለም)
ምልክቴ ፡ (ምልክቴ)
መጠሊያዬ ፡ (መጠሊያዬ)
ማህተሜ ፡ (ማህተሜ)
ትንግርት ፡ ህልሜ ፡ (ትንግርት ፡ ህልሜ)

አዝ፦ ጥላ ፡ ከለላዬ ፡ ኢየሱስ ፡ መጠሪያዬ
ለእኔ ፡ የእርሱ ፡ ሥም ፡ ነው ፡ መለያ ፡ አርማዬ (፪x)

አብሮኝ ፡ የሚሄድ ፡ (አብሮኝ ፡ የሚሄድ)
በሕይወቴ ፡ (በሕይወቴ)
ሳለሁ ፡ በምድር ፡ (ሳለሁ ፡ በምድር)
. (1) .
የማይለወጥ ፡ (የማይለወጥ)
ለዘለዓለም ፡ (ለዘለዓለም)
በመንገዴ ፡ (በመንገዴ)
ክርስትና ፡ (ክርስትና)
መጠሪየዬ ፡ (መጠሪያዬ)
አላፍርበት ፡ (አላፍርበት)
በጉዞዬ ፡ (በጉዞዬ)
በዝናዬ ፡ (በዝናዬ)

አዝ፦ ጥላ ፡ ከለላዬ ፡ ኢየሱስ ፡ መጠሪያዬ
ለእኔ ፡ የእርሱ ፡ ሥም ፡ ነው ፡ መለያ ፡ አርማዬ (፪x)

ከጠቢባን ፡ ሥር ፡ ዝና ፡ ባላቸው ፡ ሰዎች ፡ መሀል
አወራለሁኝ ፡ ስለ ፡ ኢየሱስ ፡ ያኮራኛል
ማንም ፡ ቢያንቋሽሽ ፡ ይህ ፡ እምነቴን ፡ አምልኮዬን
ሞኝ ፡ እለዋለሁ ፡ ፍፁም ፡ ድሃ ፡ የሚያሳዝን

አዝ፦ ጥላ ፡ ከለላዬ ፡ ኢየሱስ ፡ መጠሪያዬ
ለእኔ ፡ የእርሱ ፡ ሥም ፡ ነው ፡ መለያ ፡ አርማዬ (፪x)