From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት ።
|
አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ
ቃል ፡ ኪዳኑ ፡ ጽኑ ፡ . (1) . ፡ ታማኝ ፡ ነው
እንደሰው ፡ አይደለም ፡ ሀይለኛው ፡ እርሱ ፡ ነው
በሞቱ ፡ ዋጋ ፡ ገዝቶን ፡ በደሙ ፡ ተቤዠን
በፀናውም ፡ ክንዱ ፡ ከጠላት ፡ ነጠቀን
አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ
ከፊቴ ፡ ቢደቀን ፡ ዮርዳኖስ ፡ ቢታየኝ
ፈርኦን ፡ ከኋላ ፡ በጦር ፡ ቢከተለኝ
የእሳት ፡ ሰረገላ ፡ . (2) . ፡ ውኃ ፡ ጠርቶ
ያድነኛል ፡ ኢየሱስ ፡ ታምራትን ፡ ሰርቶ
አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ
መሪዬ ፡ ማንን ፡ ነው ፡ . (3) .
እግዚአብሔርን ፡ ሳውቀው ፡ እሳት ፡ የሚያጠፋ
አደረ ፡ ?????????????????
ገንዘብ ፡ ስላላየ???????????
እንደነዶ ፡ ???????????
እንደተበላየ???????????
አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ
ባያድነኝ ፡ እንኳን ፡ . (5) .
??????? ፡ ልትሆን ፡ በእርሱ ፡ ክብር
ከቶ ፡ ላትጠፋ ፡ ማንም ፡ ላያገኛት
ለክብሩ ፡ . (4) . ፡ በመጨረሻው ፡ ቀን???
አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ (፪x)
|