የእግዚአብሔር ፡ ሥም ፡ ብሩክ ፡ ይሁን (Yegziabhier Sem Beruk Yehun) - መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን
(Meserete Kristos Choir)

Meserete Kristos Choir 8.jpg


(8)

ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
(Delu Yegietachen New)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 4:13
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Meserete Kristos Choir)

የእግዚአብሔር ሥም ብሩክ ይሁን

              እስከ ምድር ዳርቻም ይመስገን (3)

 

    ልቤ ፅኑ ነው በጌታ ልቤ ፅኑ ነው በእየሱስ ስሙን ልወድስ

ለነፍሴ ተስፋዋ እርሱ ነው መነሻ መድረሻዬም ነው

ሚያስፈራኝ መነው

 

 

    በወገኞቼ መካከል ለስሙ እዘምራለሁ አከብረዋለሁ

ለችግረኛው ይራራል ምስኪኑን ያስበዋል

አለሁ ይለዋል

 

 

    በመከራ ረዳቴ ነው የማይተወኝ በድካሜ የሱስ ሰላሜ

ማረፍ የምትሻ እንደእኔ በክንፉ ጥላ መጠለል

 

ጌታን ተቀበል