ሞቶይ ፡ መውጊያህ ፡ የታለ (Mothoy Mewgiyah Yetale) - መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን
(Meserete Kristos Choir)

Meserete Kristos Choir 8.jpg


(8)

ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
(Delu Yegietachen New)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 5:32
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Meserete Kristos Choir)

ሲኦል ሆይ ማሸነፍህ (2)

ጌታ የሱስ ሞትን ሻረ

በትንሣኤው ለሌት መቃብሩ ባዶ ሆነ

 

    ፈቺ ጠፍቶ የሚደፍረው ለዘመናት የታተመው

      ከዳዊት ዘር የሆነው አንበሳ ሰባቱንም ማህተም ፈታው

 

ክብር ክብር ለታረደው በግ

ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም

በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው

አሜን ወድቀን እንሰጋዳለን

 

    ጌታ የሱስ ታረደልን ፍርዳችን ተወገደልን

       በከበረው ደሙ የታጠብን የዘላለም ህይወት ወራሾች ነን

 

    ሞት ሊይዘው ከቶ አልቻለም ህያው ሆነ በትንሳኤው

       የሲኦልን ቁልፍ ተቀበለ የሞትንም ሃይል በሞቱ ሻረ

 

    እስቲ ታሪክ ይመርመር መቃብሩም ይመስክር

 

       ህያው ነው ጌታችን ተነስቷል ባባቱ ዙፋን ቀኝ ተቀምጧል