ምሥጋናን ፡ ይቬ (Mesganan Yejie) - መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን
(Meserete Kristos Choir)

Meserete Kristos Choir 8.jpg


(8)

ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
(Delu Yegietachen New)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 4:30
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Meserete Kristos Choir)

ምስጋናን (2) ዝማሬ ዝማሬ

በእልልታ በእልልታ በሽብሸባ በሽብሸባ

ይዤ ወደ መቅደሱ ልግባ

ይዤ ወደ ማደሪያው ልግባ

 

    እጅግ (3) የከበረ

       ስሙም ያለ የሚኖር የነበረ

       እርሱ እግዚአብሔር ብቻ ነውና

       ልግባ ላምላኬ ልሰጥ ምስጋና

 

    ምርኮኛ የነበርኩ ለጠላት

      ባለ እግርና ባለ እጅ ሰንሰለት

      ዛሬ ግን የታል ተበጣጥሷል

      የሞት ድምጽ ከኔ ተወግዷል

 

    እጅግ ወደ አማረ ማደሪያው

      ብዙ በረከት ወደ ሚያፈሰው

      እንድገባ ወዶኛልና

      ልስገድ ልቀኝ በደስታ ዜማ

 

    ውርደቴን በክብር ለውጧል

      ሸክሜን ከላዬ ላይ አንስቷል

      ለምን እሆናለሁ እንዳልተፈታ

 

      እስኪ ላዚምለት በእልልታ