ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ (Genana New Eyesus) - መሠረት ፡ ፅጌና ፡ እንዳልካቸው ፡ ኪዳነወልድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መሠረት ፡ ፅጌና ፡ እንዳልካቸው ፡ ኪዳነወልድ
(Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold)

Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold 2.jpg

(2)

ዝናህ ፡ የገነነው
(Zenah Yegenenew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመሠረት ፡ ፅጌና ፡ እንዳልካቸው ፡ ኪዳነወልድ ፡ አልበሞች
(Albums by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold)

ከሥም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ የሆነውን
እስከ ፡ ሞትም ፡ ድረስ ፡ የታዘዘው
የእግዚአብሔር ፡ በግ ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው

አዝ፦ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው
ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው
ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው
ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ አማኑኤል ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው

ማኅተሙን ፡ የፈታ ፡ ጠላትን ፡ የረታ
በክብር ፡ ያረገው ፡ ኢየሱስን
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው

አዝ፦ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው
ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው
ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው
ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ አማኑኤል ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው

የፍጥረትም ፡ በኩር ፡ እርሱ ፡ መጀመሪያ
የቀራንዮ ፡ አርበኛው ፡ የሆነውን
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው

አዝ፦ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው
ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው
ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው
ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ አማኑኤል ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው

የቤተክርስቲያን ፡ ራስ ፡ የጻድቃን ፡ አለኝታ
አልተገኘም ፡ እርሱን ፡ የሚመስለው
የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ እርሱ ፡ ገናና ፡ ነው

አዝ፦ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው
ሥሙ ፡ ገናና ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው
ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው
ሥሙ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ አማኑኤል ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለው