እግዚአብሔር ፡ ምርኳችንን (Egziabhier Merkuachenen) - መሠረት ፡ ፅጌ ፡ እና ፡ እንዳልካቸው ፡ ኪዳነወልድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መሠረት ፡ ፅጌ ፡ እና ፡ እንዳልካቸው ፡ ኪዳነወልድ
(Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold)

Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold 1.jpg


(1)

የአዲስ ፡ ኪዳን ፡ በግ
(Yeadis Kidan Beg)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2010)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 2:04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመሠረት ፡ ፅጌ ፡ እና ፡ እንዳልካቸው ፡ ኪዳነወልድ ፡ አልበሞች
(Albums by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold)

እግዚአብሔር ፡ ምርኳችንን ፡ በመለሰልን ፡ ጊዜ
እጅግ ፡ ደስተኞች ፡ ሆንን
(፪x)
ሃሴትንም ፡ ደስታንም ፡ ተሞላን
ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም

ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በሰማያት ፡ ሰማያት
ክብር ፡ ይገባዋል
(፪x)
ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም
ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለአለም