የደስታ ፡ ሌት (Yedesta Liet) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)


(3)

የምስራቹ ፡ ቃል
(Yemeserachu Qal)

ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 3:24
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

የደስታ ፡ ሌት ፤ የሰላም ፡ ሌት
ጸዳልሽ ፡ ያበራል ፡ እረኞች ፡ ብርሃንሽን ፡ አዩ
ወደ ፡ መድህን ፡ ገሰገሱ
ህጻኑን ፡ አገኙ (፪x)

ቅዱስ ፡ ጊዜ ፤ ታላቅ ፡ ጊዜ
ነብያት ፡ ያወጁት
በዓለም ፡ ጨለማ ፡ ወጣ ፡ ብርሃን
ክብር ፡ ለአምላክ ፡ በሰዎች ፡ መዳን
በምድር ፡ ሁሉ ፡ ሰላም (፪x)

በምድር ፡ ሁሉ ፡ ሰላም
በምድር ፡ ሁሉ ፡ ሰላም