ኑ ፡ እናወድሰው (Nu Enawedesew) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Lyrics.jpg


(3)

የምስራቹ ፡ ቃል
(Yemeserachu Qal)

ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 3:18
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

ምዕመናን ፡ ሁሉ ፡ ኑ ፡ ወደ ፡ ቤትለሄም
በግርግም ፡ ለተኛው ፡ ስገዱለት
ኑ ፡ አክብሩት ፡ ምሥጋናን ፡ አቅርቡለት
ኑ ፡ እናወድሰው (፫x) ፡ ክርስቶስ ፡ ጌታን

የሰማይ ፡ ሰራዊት ፡ በደስታ ፡ ዘምሩ
በአሪያም ፡ ዘምሩ ፡ ለኢየሱስ ፡ ክብር
ለአምላክ ፡ በሰማይ ፡ ምሥጋና ፡ ይሁን
ኑ ፡ እናወድሰው (፫x) ፡ ክርስቶስ ፡ ጌታን

ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ
ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ
ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ (እናወድሰው)
ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ (ኦ ፡ እናወድሰው ፡ ኑ ፡ እናወድሰው
ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ (ላወድሰው ፡ ላወድሰው ፡ ኑ ፡ እናወድሰው)
ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ ፡ ኑ