ልደት (Ledet) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Lyrics.jpg


(3)

የምስራቹ ፡ ቃል
(Yemeserachu Qal)

ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 3:53
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

በዚያች ፡ ሌሊት ፡ ከብቶች ፡ ሲያግዱ
ድሆች ፡ እረኞች ፡ አንድ ፡ መልዓክ ፡ አዩ
የምላችሁ ፡ አትደንግጡ
ሥሙ ፡ ዛሬ ፡ ነው ፡ የአምላክ ፡ ልደቱ

አዝልደት (፬x)
የእስራኤል ፡ ንጉሥ ፡ ልደት

አሻቅበው ፡ ሲመለከቱ
የሚያበራ ፡ ኮከብ ፡ ከሩቅ ፡ አዩ
ሳያቋርጥ ፡ ቀንና ፡ ሌሊት
ብርሃን ፡ ይሰጥ ፡ ነበር ፡ ለዚህች ፡ መሬት

አዝልደት (፬x)
የእስራኤል ፡ ንጉሥ ፡ ልደት

ከሩቅ ፡ መጡ ፡ ሶስቱ ፡ ጠቢባን
በፍጥነት ፡ ገቡ ፡ ሊያዩ ፡ ያን ፡ ህጻን
ለእርሱም ፡ ለክብር ፡ ሰገዱለት
ወርቅ ፡ እጣን ፡ ከርቤን ፡ አቀረቡለት

አዝልደት (፬x)
የእስራኤል ፡ ንጉሥ ፡ ልደት