ክብር ፡ ይሁን (Keber Yehun) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Lyrics.jpg


(3)

የምስራቹ ፡ ቃል
(Yemeserachu Qal)

ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 2:47
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

መላዕክት ፡ ከላይ ፡ ሰማን
ጣፋጭ ፡ መዝሙር ፡ ሲያዜሙ
ተራሮችም ፡ መልሰው
በደስታ ፡ ሲገረሙ

አዝ፦ ክ.....ብር ፡ ይሁን ፡ በሰማይ ፡ በምድር
ክ.....ብር ፡ ይሁን ፡ በሰማይ ፡ በምድር

እረኞች ፡ ለምንድን ፡ ነው
ደስታችሁ ፡ የበረታው
ምን ፡ ምን ፡ ስራ ፡ ሰርታችሁ
መዝሙር ፡ ታዜማላችሁ

አዝ፦ ክ.....ብር ፡ ይሁን ፡ በሰማይ ፡ በምድር
ክ.....ብር ፡ ይሁን ፡ በሰማይ ፡ በምድር

ወደ ፡ ቤትለሄም ፡ ኑ ፡ እዩ
ለማን ፡ እንደዘመሩ
ወድቃችሁም ፡ ስገዱ
ለኢየሱስ ፡ ለህጻኑ

አዝ፦ ክ.....ብር ፡ ይሁን ፡ በሰማይ ፡ በምድር
ክ.....ብር ፡ ይሁን ፡ በሰማይ ፡ በምድር

አዝ፦ ክ.....ብር ፡ ይሁን ፡ በሰማይ ፡ በምድር
ክ.....ብር ፡ ይሁን ፡ በሰማይ ፡ በምድር