ክብር ፡ ላምላክ ፡ እያሉ (Keber Lamlak Eyalu) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Lyrics.jpg


(3)

የምስራቹ ፡ ቃል
(Yemeserachu Qal)

ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 3:38
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

ስሙ ፡ መላእክት ፡ ሲዘምሩ
ክብር ፡ ለአምላክ ፡ እያሉ
ሰላም ፡ ይሁን ፡ በምድር ፡ ላይ
አምላክ ፡ ሰውን ፡ ታርቋል
ደስ ፡ ይበላችሁ ፡ ዘምሩ
ድል ፡ ተገኘ ፡ ዕልል ፡ በሉ
መልዕክቱን ፡ አስተጋቡ
ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ተወልዷል
ስሙን ፡ መላዕክት ፡ ሲያውጁ
ክብር ፡ ለአምላክ ፡ እያሉ

ክርስቶስ ፡ የክብር ፡ ንጉሥ
ዘለዓለማዊ ፡ አምላክ
ከሰማያት ፡ ወረደ
ከድንግል ፡ ተወለደ
አምላክ ፡ ሥጋ ፡ ለበሰ
ሰው ፡ ሆኖ ፡ ተገለጠ
ከእኛም ፡ ጋር ፡ ተዛመደ
ክርስቶስ ፡ የእና ፡ አማኑኤል
ስሙን ፡ መላዕክት ፡ ሲያውጁ
ክብር ፡ ለአምላክ ፡ እያሉ

ምሥጋና ፡ ለሰላም ፡ ንጉሥ
በሥልጣን ፡ ለሚነግስ
ብርሃን ፡ ሕይወትን ፡ አመጣ
በማዳን ፡ ኃይል ፡ ተነሳ
ክብሩን ፡ ለሰው ፡ ልጁን ፡ ሰዋ
ሞትን ፡ ሻረ ፡ ትልቅ ፡ ስራ
. (1) .
ስሙን ፡ መላእክት ፡ ሲያውጁ
ክብር ፡ ለአምላክ ፡ እያሉ

ክብር...