From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
መላዕክት የሚሰግዲለት ፡ የሚንቀጠቀጡለት
ከክብሩ ፡ ተዋረደ ፡ እኛንም ፡ ወደደ (፪x)
አዝ፦ ፍቅር ፡ ተወለደ (፫x) ፡ ከሰማይ ፡ ወረደ
ፍቅር ፡ ተወለደ (፫x) ፡ ከሰማይ ፡ ወረደ
የሚገርም ፡ የሚደንቅ ፡ ነው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ፍቅር
የሚስተካከለው ፡ የለም ፡ በሰማይ ፡ በምድር (፪x)
አዝ፦ ፍቅር ፡ ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ፡ ከሰማይ ፡ ወረደ (ወረደ)
ፍቅር ፡ ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ፡ ከሰማይ ፡ ወረደ (ወረደ)
ታላቁን ፡ ፍቅር ፡ ያያቹህ ፡ በእርሱ ፡ የታመናችሁ
ዘወትር ፡ ጌታን ፡ አመስግኑ ፡ ስለመዳናችሁ (፪x)

|