ደስ ፡ ይበለን (Des Yebelen) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Lyrics.jpg


(3)

የምስራቹ ፡ ቃል
(Yemeserachu Qal)

ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 3:11
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

መላዕክት ፡ ዘመሩለት ፡ ሰማይም ፡ ደመቀ
ኢየሱስ ፡ መወለዱ ፡ ለድሆች ፡ ታወቀ
መንፈስ ፡ የጸለለው ፡ የከበረው ፡ ህጻን
መድህን ፡ ተወለደ ፡ ከኃጢአት ፡ ሊያወጣን

አዝደስ ፡ ይበለን (፬x) (ደስ ፡ ደስ)
እንዘምር ፡ በዕልልታ
መቸገራችንን ፡ አይቶ ፡ ወረደልን ፡ ጌታ (፪x)

ድግስ ፡ አዘጋጅቶ ፡ የሰማዩ ፡ ንግሱ
በልጁ ፡ ጋበዘን ፡ ሃብታም ፡ ደሃ ፡ ሳይል
መዳን ፡ የሚወዱ ፡ ሁሉም ፡ ይገባሉ
ከዘለዓለም ፡ ሃሴት ፡ በእርሱ ፡ ያደርጋሉ

አዝደስ ፡ ይበለን (፬x) (ደስ ፡ ደስ)
እንዘምር ፡ በዕልልታ
መቸገራችንን ፡ አይቶ ፡ ወረደልን ፡ ጌታ (፪x)

ደስ ፡ ደስ
ደስ ፡ ይበለን

ኢየሱስ ፡ በልባችን ፡ ዛሬ ፡ ተወለደ
ለእኛ ፡ ብቻ ፡ አይደለም ፡ እርሱን ፡ ለወደደ
ለተጠጋው ፡ ሁሉ ፡ መቸገሩን ፡ አይቶ
ዛሬም ፡ ይወለዳል ፡ ዘመኑን ፡ ጠብቆ

አዝደስ ፡ ይበለን (፬x) (ደስ ፡ ደስ)
እንዘምር ፡ በዕልልታ
መቸገራችንን ፡ አይቶ ፡ ወረደልን ፡ ጌታ (፪x)