ዘምራለሁ (Zemeralehu) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Mekrez Youth Ministry 4.jpeg


(4)

አየዋለሁ ፡ መስቀሉን
(Ayewalehu Mesqelun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2009)
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

አዝዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን (፪x)
ዘምራለሁ ፡ ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን
ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን (፪x)
ዘምራለሁ ፡ ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን

ሰማያት ፡ ክብርህን ፡ ያወራሉ
ጠፈሮችም ፡ ደግሞ ፡ ስራህን ፡ ያውጃሉ
ቀንም ፡ ነገም ፡ ሌትም ፡ ሌሊት ፡ ይናገራል

አዝዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን (፪x)
ዘምራለሁ ፡ ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን
ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን (፪x)
ዘምራለሁ ፡ ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን

ሰማይን ፡ ይሁን ፡ አልክ ፡ ሆነልህ
ምድርን ፡ ያጸናህ ፡ አንተ ፡ ጠቢብ ፡ ነህ
አቤቱ ፡ አንተ ፡ ሚመስልህ ፡ የለም
ሃያል ፡ አምላክ ፡ ነህ

አዝዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን (፪x)
ዘምራለሁ ፡ ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን
ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን (፪x)
ዘምራለሁ ፡ ዘምራለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ክብርህን
ዘምራለሁ