ፀሎቴ (Tselotie) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Mekrez Youth Ministry 4.jpeg


(4)

አየዋለሁ ፡ መስቀሉን
(Ayewalehu Mesqelun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2009)
ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

ተደላድሎ ፡ በምቾት ፡ በሃጢአን ፡ ድንኳን ፡ ከመኖር
መንፈስህ ፡ ባለበት ፡ በደጃፍህ ፡ ማደር
አንተ ፡ ባለህበት ፡ ከሆንን
በሰላም ፡ ወስጥ ፡ ማለፍን
ደስ ፡ የሚያሰኝህን ፡ ማየትም
እንደሚገባን ፡ መኖርን

አዝ፦ እፈልጋለሁ (እፈልጋለሁ) ፡ ፀሎቴም ፡ ይሄው
ልመናዬ ፡ ልመናዬ ፡ ይህ ፡ ነው (፪x)

ንጹህ ፡ ልብን ፡ ፍጠርልኝ ፡ በመንፈስህ ፡ ሙላኝ
በመንገድህም ፡ ምራኝ ፡ በሃይልህም ፡ አበርታኝ
ሁልጊዜ ፡ እንዳስብህ ፡ በፍፁም ፡ ልቤ ፡ እንድወድህ
እንደፈቃድህ ፡ እንድኖር ፡ ፍጻሜዬም ፡ እንዲያምር

አዝ፦ እፈልጋለሁ (እፈልጋለሁ) ፡ ፀሎቴም ፡ ይሄው
ልመናዬ ፡ ልመናዬ ፡ ይህ ፡ ነው (፪x)

እፈልጋለሁ (፫x) ፡ ፀሎቴም ፡ ይህ ፡ ነው
እፈልጋለሁ (፫x) ፡ ፀሎቴም ፡ ይህ ፡ ነው

ግዕዝ???
. (1) .