ነፍሴ (Nefsie) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Mekrez Youth Ministry 4.jpeg


(4)

አየዋለሁ ፡ መስቀሉን
(Ayewalehu Mesqelun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2009)
ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

 
አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሁሌ ፡ ትባርክሃለች
ዘወትር ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ ትሰኛልች
ትምክቷ ፡ በረከቷ ፡ ነህና
ትምክቷ ፡ መድሃኒቷ ፡ ነህና (፪x)

ተስፋዬ ፡ ተሟጦ ፡ ባለቀ ፡ ሰዓት
ተስኖኝ ፡ እያለ ፡ ቀና ፡ ብሎ ፡ ማየት
ዝምብለህ ፡ አላለፍክም ፡ ቅጥቅጡን ፡ ሸንበቆ ፡ አልሰበርክም
ሚጤሰውን ፡ ጧፍ ፡ አላጠፋህም (፫x)

አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሁሌ ፡ ትባርክሃለች
ዘወትር ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ ትሰኛልች
ትምክቷ ፡ በረከቷ ፡ ነህና
ትምክቷ ፡ መድሃኒቷ ፡ ነህና (፪x)

ተስፋዬ ፡ ተሟጦ ፡ ባለቀ ፡ ሰዓት
ተስኖኝ ፡ እያለ ፡ ቀና ፡ ብሎ ፡ ማየት
ዝምብለህ ፡ አላለፍክም ፡ ቅጥቅጡን ፡ ሸንበቆ ፡ አልሰበርክም
ሚጤሰውን ፡ ጧፍ ፡ አላጠፋህም (፫x)

አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሁሌ ፡ ትባርክሃለች
ዘወትር ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ ትሰኛልች
ትምክቷ ፡ በረከቷ ፡ ነህና
ትምክቷ ፡ መድሃኒቷ ፡ ነህና