አንተ ፡ ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ (Ante Talaq Amlak Neh) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Mekrez Youth Ministry 4.jpeg


(4)

አየዋለሁ ፡ መስቀሉን
(Ayewalehu Mesqelun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2009)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

ነፍሴን ፡ በሚፊትህ
አፈሳለሁ ፡ ክብርህን ፡ እያየሁ
ራሴን ፡ በፊትህ
ዝቅ ፡ አደርጋለሁ ፡ ክብርህን ፡ እያየሁ

አዝ፦ አንተ ፡ ታላቅ ፡ አምላክ
አምሳያም ፡ የለህ (፪x)

ነፍሴን ፡ በሚፍትህ
አፈሳለሁ ፡ ክብርህን ፡ እያየሁ
ራሴን ፡ በፊትህ
ዝቅ ፡ አደርጋለሁ ፡ ክብርህን ፡ እያየሁ

አዝ፦ አንተ ፡ ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ
አምሳያም ፡ የለህ (፪x)

ከጥንት ፡ የነበርክ
አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ የጸና ፡ ነው ፡ ዙፋንህ
ፍጻሜም ፡ የለውም
ለመንግሥትህ ፡ ሁሉንም ፡ ትገዛለህ

አዝ፦ አንተ ፡ ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ
አምሳያም ፡ የለህ

ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር
ምንም ፡ ከክብር ፡ ???
መላዕክት ፡ ከፊትህ ፡ ይሰግዳሉ
ክብርህንም ፡ ያውጃሉ

አዝ፦ አንተ ፡ ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ
አምሳያም ፡ የለህ (፫x)