From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ሲጀምር ፡ የሕይወቴ ፡ ምዕራፍ ፡ አንተ ፡ ነበርክበት
የሰጠኀኝ ፡ የሕይወትን ፡ እስትንፋስት ፡ አንተ ፡ እፍ ፡ ያልክበት
የሕይወቴ ፡ ጅምሯ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ደግሞ ፡ ፍጻሜዋም
ሌት ፡ ተቀን ፡ የመኖር ፡ ምክንያቷ
አንተ ፡ ነህ ፡ የእርሷ ፡ አለኝታ
አዝ፦ አመሰግንሃለሁ ፡ ስላደረከው ፡ ስለሆነው
አመሰግንሃለሁ ፡ ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ለአንተ ፡ ስለህነ
ሰማያትን ፡ በቃልህ ፡ ሰራህ ፡ ምድርም ፡ ደግሞ ፡ ጸና
ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ከጥበብህ ፡ ሆነ ፡ ከችሎታህ ፡ ብዛት
ሚታየው ፡ ማይታየው ፡ ሁሉ ፡ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሆነ
በሰራኀው ፡ በዚህ ፡ ሁሉ ፡ ስራ ፡ ፍጥረት ፡ አንተን ፡ አመሰገነ
አዝ፦ አመሰግንሃለሁ ፡ ስላደረከው ፡ ስለሆነው
አመሰግንሃለሁ ፡ ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ለአንተ ፡ ስለህነ
ሰማያትን ፡ በቃልህ ፡ ሰራህ ፡ ምድርም ፡ ደግሞ ፡ ጸና
ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ከጥበብህ ፡ ሆነ ፡ ከችሎታህ ፡ ብዛት
ሚታየው ፡ ማይታየው ፡ ሁሉ ፡ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሆነ
በሰራኀው ፡ በዚህ ፡ ሁሉ ፡ ስራ ፡ ፍጥረት ፡ አንተን ፡ አመሰገነ
አዝ፦ አመሰግንሃለሁ ፡ ስላደረከው ፡ ስለሆነው
አመሰግንሃለሁ ፡ ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ለአንተ ፡ ስለህነ (፬x)
|