የልጅነቴ (Yelejenetie) - መካሻው ፡ ካሳ ፡ እና ፡ ፀባዖት ፡ ዕንግዳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መካሻው ፡ ካሳ ፡ እና ፡ ፀባዖት ፡ ዕንግዳ
(Mekashaw Kassa & Tsebaot Engeda)

Lyrics.jpg


(1)

ዘመን ፡ መጣልኝ
(Zemen Metalegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመካሻው ፡ ካሳ ፡ እና ፡ ፀባዖት ፡ ዕንግዳ ፡ አልበሞች
(Albums by Mekashaw Kassa & Tsebaot Engeda)

 
በምድረ ፡ በዳ ፡ በጭንቁ ፡ ወራት
በልጠህ ፡ አገኘህ ፡ ከእናትም ፡ ከአባት
ልዩ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ፡ በአመታቶችህ
ዛሬም ፡ ልበልህ ፡ ይልጅነቴ

አዝ፦ የልጅነቴ ፡ አምላክ ፡ የልጅነቴ
የልጅነቴ ፡ ወዳጅ ፡ የልጅነቴ
አንተው ፡ ነህ ፡ መድሃኒቴ
በአጠገቤ ፡ ቆመህ ፡ ያበረታኽኝ
ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ለእኔ ፡ ያለህልኝ
(፪x)

ሲርበኝ ፡ አብልተህ ፡ ሲጠማኝ ፡ አርክተህ
እዚህ ፡ አደረስከኝ ፡ ወግ ፡ ማረግ ፡ የሆነኝ ፣ ወግ ፡ ማረግ ፡ የሆነኝ
በአጠገቤ ፡ ቆመህ ፡ ያበረታኽኝ
ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ለእኔ ፡ ያለህልኝ
(፪x)

የጠላቶቼን ፡ ቀስት ፡ ሰብረህ ፡ ጥለህልኝ
በድካሜም ፡ ቢሆን ፡ ብርታት ፡ ሆነህልኝ
ያን ፡ ሁላ ፡ አልፊአያለሁ ፡ በአንተ ፡ መድሃኒቴ
ዛሬም ፡ ልበልህ ፡ የልጅነቴ

የልጅነቴ ፡ አምላክ ፡ የልጅነቴ
የልጅነቴ ፡ ወዳጅ ፡ የልጅነቴ
አንተው ፡ ነህ ፡ መድሃኒቴ
በአጠገቤ ፡ ቆመህ ፡ ያበረታኽኝ
ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ለእኔ ፡ ያለህልኝ
(፪x)

አይቼ ፡ እንዳልፈራ ፡ ሰምቼ ፡ እንዳልሰጋ
ተጠነከክልኝ ፡ ሆነህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፣ ሆነህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
በአጠገቤ ፡ ቆመህ ፡ ያበረታኽኝ
ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ለእኔ ፡ ያለህልኝ
(፪x)

ስወድቅ ፡ አንስተህ ፡ ስጠፋ ፡ ፈልገህ
አዳፋዬን ፡ ልብሴን ፡ በደምህ ፡ አንጽተህ ፣ በደምህ ፡ አንጽተህ
በአጠገቤ ፡ ቆመህ ፡ ያበረታኽኝ
ዛሬም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ለእኔ ፡ ያለህልኝ
(፪x)