ሰንበት ፡ አልልም (Senbet Atelem) - መካሻው ፡ ካሳ ፡ እና ፡ ፀባዖት ፡ ዕንግዳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መካሻው ፡ ካሳ ፡ እና ፡ ፀባዖት ፡ ዕንግዳ
(Mekashaw Kassa and Tsebaot Engeda)

Lyrics.jpg


(1)

ዘመን ፡ መጣልኝ
(Zemen Metalegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 5:39
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመካሻው ፡ ካሳ ፡ እና ፡ ፀባዖት ፡ ዕንግዳ ፡ አልበሞች
(Albums by Mekashaw Kassa and Tsebaot Engeda)

አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፰x)
ሰንበት ፡ አትልም ፡ ወይም ፡ ባቻ (፪x)
ስትፈውሰው ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፪x)

ቀጠሮ ፡ አትሰጥ ፡ ግራ ፡ ለገባው
ፈውሰህ ፡ ባርከህ ፡ ስንቱን ፡ ሸኘኸው (፪x)

ይገርመኛል ፡ እኔ ፡ ይገርመኛል (፪x)
በአንተ ፡ መወደዴ
ከሞት ፡ ድኜ ፡ ማምለጤ
ዳግም ፡ መወለዴ

ውሃው ፡ ሲናወጥ ፡ ሁሉ ፡ ይቀድመኛል (፪x)
ሰው ፡ እኮ ፡ የለኝም ፡ ማን ፡ ይረዳኛል ፡ ማንስ ፡ ይረዳኛል
ብዬ ፡ ነበረ ፡ ሳላይ ፡ አንተን
የነፍሴ ፡ እረኛን ፡ መድሃኒቴ
(፪x)

ይገርመኛል ፡ እኔ ፡ ይገርመኛል (፪x)
በአንተ ፡ መወደዴ
ከሞት ፡ ድኜ ፡ ማምለጤ
ዳግም ፡ መወለዴ

በህዝቡ ፡ መሃል ፡ ደምጽን ፡ ብሰማ (፪x)
የዳዊት ፡ ልጅ ፡ ሆይ ፡ ብዬ ፡ ስጣራ
ድምጼን/ጩኸቴን ፡ ሰምተህ ፡ ለእኔ ፡ ቆመሃል
ቁስሌን ፡ አይተኸው ፡ እራርተህልኛል
(፪x)

የለም (፰x) ፡ እንደአምላኬ ፡ ያለ ፡ የለም (፭x)
አዎ ፡ የለም (፫x)
የለም (፰x) ፡ እንደአምላኬ ፡ ያለ ፡ የለም (፭x)
አዎ ፡ የለም (፫x)