Meheret Etefa/Nefsie Wedesu Adela/Ayalqebet

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search


  አያልቅበት ሆሆሆሆሆ 3x 
     አቤት አቤት አቤት 8x

አሃዱ ልበል እስኪ ላንሳህ አሃሃሃ ስራህ ድንቅ ነው ኦሆሆሆሆ ስራህ ድንቅ ነው ኦሆ የቸርነትህ በዛት አሃሃሃ ጭራሽ ልክ የለው ኦሆሆሆሆ ጭራሽ ልክ የለው(፪x)


     እንኳንስ ዘምሬው ተናግሬው 
    ዝም ብዬ ቁጭ ብዬ ሳስበው 
    ውስጤን ቀሰቀሰው  ነካካው 
  የአምላኬ ፍቅር ልዩ ነው (፪x)
         አቤት የፍቅሩ ጥልቀት (፬x)
የፍቅሩ ጥልቀት……..
አያልቅበት (፬x)

}}......