ጥሩ ፡ ጊዜ (Teru Gizie) - ምህረት ፡ ኢተፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ምህረት ፡ ኢተፋ
(Meheret Etefa)

Meheret Etefa 4.jpg


(4)

ለየት ፡ ያለ ፡ ነው
(Leyet Yale New)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፯ (2005)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 4:52
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የምህረት ፡ ኢተፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Meheret Etefa)

ጥሩ ፡ ጊዜ ፡ ጥሩ ፡ ቦታ
እስቲ ፡ ላምልክህ ፡ እጄን ፡ ላንሳ
የልቤ ፡ ላይ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ ፡ ጌታ
አንተ ፡ ብቻ ፡ የማትረታ

አመልክሃለሁ ፡ ከልቤ ፡ ሆኜ
ፊትህ ፡ እንደሆንኩ ፡ አምኜ
አንተ ፡ ቅዱስ ፡ አንተ ፡ ፍፁም
ተወዳዳሪ ፡ መሳይ ፡ የለህ
ኡ ፡ መሳይ ፡ የለህ (፪x)

እንዴት ፡ ያስችላል ፡ እንዴትስ ፡ አድሮ
እንዴት ፡ አመልክህ ፡ እንዴት ፡ ሰው ፡ ኖሮ
አመልካለሁኝ (፪x)

ከምድር ፡ በላይ ፡ ከምድር ፡ በታች
አለሁኝ ፡ እኔም ፡ . (1) .
አመልካለሁ ፡ እኔ (፪x)

በውቂያኖስ ፡ መሃል ፡ አልፌ ፡ ብሄድ
አያግድ ፡ ረጅም ፡ መንገድ
ብዙ ፡ ተራሮችን ፡ ባቋርጥ
በዚያ ፡ ለመኖር ፡ አትታ. (2) .

አመልክሃለሁ ፡ ከልቤ ፡ ሆኜ
ጌታ ፡ እንደሆንክ ፡ አምኜ
አንተ ፡ ቅዱስ ፡ አንተ ፡ ፍፁም
ተወዳዳሪ ፡ መሳይ ፡ የለህ (፪x)

በሠማይ ፡ ብሄድ ፡ ወደጥፍር
ብሄድ ፡ ከአድማሱ ፡ ባሻገር
. (3) . ፡ እግዚአብሔር (፪x)

ካለሁበት ፡ ከየትም ፡ ስፍራ
ትሰማኛለህ ፡ ኢየሱስ ፡ ስጣራ
ላምልክህ ፡ እንደገና (፪x)