ይገርማል ፡ ሥራህ (Yegermal Serah) - ምህረት ፡ ኢተፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ምህረት ፡ ኢተፋ
(Meheret Etefa)

Meheret Etefa 4.jpg


(4)

ለየት ፡ ያለ ፡ ነው
(Leyet Yale New)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፯ (2005)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 4:11
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የምህረት ፡ ኢተፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Meheret Etefa)

ጊዜው ፡ እጅግ ፡ ከባድና ፡ አሰቃቂ ፡ ጊዜ ፡ ነበር ፡ ኦሆ
ከሰውነቱ ፡ የሚወጣው ፡ ላብ ፡ እና ፡ ደም ፡ ነጠብጣብ ፡ ነበር ፡ ኦሆ
የጐልጐታው ፡ ታሪክማ ፡ ስንቱ ፡ ይወራ ፡ ስንቱ ፡ ይነግር ፡ ኦሆ
ልረሳው ፡ ልዘነጋው ፡ እኔ ፡ አልችልም ፡ ይህንን ፡ ነገር

እስቲ ፡ ላክብርህ ፡ እስቲ ፡ ላንግስ
ወድሃልሁ ፡ ጌታ ፡ ያለልክ (፪x)

የረሃቡ ፡ የጥማቱ ፡ የመብረዱ ፡ የመንቀጥቀጡ
አቤት ፡ ጭንቅት ፡ አቤት ፡ ስቃይ ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ እኮ ፡ ለእኔ ፡ ነዉ
እነሆ ፡ ክብር ፡ እነሆ ፡ አምልኮ
እነሆ ፡ ስግደት ፡ ይገባሃል ፡ እኮ
(፪x)

ይገርማል ፡ ሥራህ
ይገርማል ፡ ችሎታህ
ይገርማል ፡ ፍቅርህ
ይገርማል ፡ ማዳንህ ፡ ኦሆ
ይገርማል ፡ ፍቅርህ (፪x)

ያንን ፡ የሚያህል ፡ ትልቅ ፡ መስቀል ፡ ተሸክሞ ፡ ተራራውን ፡ ወጥቶ
ተጨነቀ ፡ ተሰቃየ ፡ እንዲህ ፡ እንዲያ ፡ ተገባው
እስቲ ፡ ላክብርህ ፡ እስቲ ፡ ልንበርከክ
ወድሃልሁ ፡ ጌታ ፡ ያለልክ (፪x)

ይገርማል ፡ ሥራህ
ይገርማል ፡ ችሎታህ
ይገርማል ፡ ፍቅርህ
ይገርማል ፡ ማዳንህ ፡ ኦሆ
ይገርማል ፡ ፍቅርህ (፫x)