ሰማይና ፡ ምድር (Semayena Meder) - ምህረት ፡ ኢተፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ምህረት ፡ ኢተፋ
(Meheret Etefa)

Lyrics.jpg


(3)

ባለግርማ
(Balegirma)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፭ (2002)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 6:56
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የምህረት ፡ ኢተፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Meheret Etefa)

አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር
አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር
እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል
አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x)

አቤት (፬x)
ስለ ፡ ስጦታህ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ስለ ፡ ጥበቃህ
ስጦታህ ፡ ደስ ፡ ያሰኛል ፡ ልብን ፡ ይማርካል
አንተን ፡ የሚመስል ፡ ኧረ ፡ ከየት ፡ ይገኛል (፪x)

አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር
አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር
እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል
አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x)

አቤት (፬x)
ስለ ፡ ስጦታህ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ስለ ፡ ጥበቃህ
የምንተነፍሰው ፡ ሳንከፍልበት ፡ ዋጋ
ሰጥተኸን ፡ እያየን ፡ ነውና ፡ የአንተን ፡ ፀጋ (፪x)

አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር
አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር
እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል
አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x)

አቤት (፬x)
ስለ ፡ ስጦታህ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ስለ ፡ ጥበቃህ
ዓለማትን ፡ በቃልህ ፡ ፈጠርህ ፡ አፀናህ
ለሰው ፡ ልጅ ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ አበጀህ (፪x)

አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር
አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር
እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል
አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x)

አቤት (፬x)
ስለ ፡ ስጦታህ ፡ ምሕረትህ ፡ ተመስገን ፡ ስለ ፡ ጥበቃህ
የተራራ ፡ የወንዙ ፡ የባሕር ፡ የውቂያኖስ
ፈጣሪ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም ፡ ንገሥ (፪x)

አዝ፦ በሰማይና ፡ በምድር ፡ በውስጡ ፡ ያለውን ፡ ነገር
አስበህ ፡ ይሰራሃቸው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኮ ፡ እግዚአብሔር
እጅጉን ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ጥበብህ ፡ ጌታ ፡ ያስደንቃል
አቤት ፡ ዕውቀትህ ፡ ስራህ ፡ ሊወራልውህ/ሊነገርልህ ፡ ይገባህ (፪x)