Meheret Etefa/Balegirma/Maref Bante

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

በባህርና በጥልቆች በብርሃንና በጨለማም፤ በኛ በእጆቹ ስራ ላይም እግዚያብሔር አደረገ የወደደውን እግዚያብሔር አደረገ የፈቀደዉን እግዚያብሔር አደረገ የወደደውን እግዚያብሔር አደረገ የፈቀደዉን

በላይ ሠማይን ዘረጋና በታች ምድርቱን አፀና በዉስጥ ያሉትን ፈጠራቸው እንደወደደ አረጋቸዉ አከብርሃለሁ እግዚያብሔር እኔም ባንተ ዉስጥ ስላልኩኝ እፎይ እፎይ

በሠማይና በምድር፤ በባህርና በጥልቆች በብርሃንና በጨለማም፤ በኛ በእጆቹ ስራ ላይም እግዚያብሔር አደረገ የወደደውን እግዚያብሔር አደረገ የፈቀደዉን እግዚያብሔር አደረገ የወደደውን እግዚያብሔር አደረገ የፈቀደዉን

አየሁ አየሁ አየሁና እኔ ለራሴ አሰብኩና ተዉኩት ጌታዬን አመንኩና ነገሬን እሱ ይፈታልና አከብርሃለሁ ጌታዬ ሆይ ባንተ አርፊያለሁ አልኩኝ እፎይ እፎይ

ማረፍ ባንተ ማረፍ ባንተ ጌታ ብቻኮ ነዉ እስቲ ላመስግንህ ዛሬ በልቤ ስላሳረፍከዉ ማረፍ ባንተ ማረፍ ባንተ ጌታ ብቻኮ ነዉ እስቲ ላመስግንህ ዛሬ በልቤ ስላሳረፍከዉ

ማረፍ የፈለገ አንተ ጋ ይምጣ አሃሃ

        አንተ ጋ ይምጣ አሃሃ

ለሁሉም መድሀኒት ነህና መልስን የፈለገ አንተ ጋ ይምጣ

    አሃሃ    አንተ ጋ ይምጣ

ለሁሉም መድሀኒት ነህና

     መልስ አለህና 3X

የፈቀደውን ባንተ ላይ አድርጓልና ጌታ እሰይ በማግኘት ማጣት ደስ ይበልህ ስለአንተ እሱ አሰበልህ የወደደውን ባንተ አድርጓል እመነዉ ሁሉ በርሱ ሆኗል እሰይ

ማረፍ ባንተ ማረፍ ባንተ ጌታ ብቻኮ ነዉ እስቲ ላመስግንህ ዛሬ በልቤ ስላሳረፍከዉ ማረፍ ባንተ ማረፍ ባንተ ጌታ ብቻኮ ነዉ እስቲ ላመስግንህ ዛሬ በልቤ ስላሳረፍከዉ

ማረፍ የፈለገ አንተ ጋ ይምጣ አሃሃ

        አንተ ጋ ይምጣ አሃሃ

ለሁሉም መድሀኒት ነህና መልስን የፈለገ አንተ ጋ ይምጣ

    አሃሃ    አንተ ጋ ይምጣ

ለሁሉም መድሀኒት ነህና

     መልስ አለህና 3X