ክበር ፡ ንገሥ (Keber Neges) - ምህረት ፡ ኢተፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
ምህረት ፡ ኢተፋ
(Meheret Etefa)

Lyrics.jpg


(3)

ባለግርማ
(Balegirma)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፭ (2002)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 5:28
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የምህረት ፡ ኢተፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Meheret Etefa)

አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ
ክበር ንገስ ክበር ንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ
ጌታ እየሱስ

ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው

የኃያላን ሁሉ ኃያል ነህ
የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነህ
የኛ እግዚአብሔር ማን ነው ሚመስልህ
ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ
የኛ እግዚአብሔር ማን ነው ሚመስልህ
ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ
ሁሉም ያክብርህ

አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ
ክበር ንገስ ክበር ንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ
ጌታ እየሱስ

ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው

ስልጣን ያንተ መንግስትም ያንተ ነው
አለም ሁሉ ጌታ በእጅህ ነው
የኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ
ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ
የኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ
ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ
አይችልም ሊይዝህ

አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ
ክበር ንገስ ክበር ንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ
ጌታ እየሱስ

ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው

እስከ ዛሬ ብዙ ተብሎልሃል
በብዙዎች አንደበት ተነግሮልሃል
ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም
ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም
ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም
ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም
እኩያ የለህም

አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ
ክበር ንገስ ክበር ንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ
ጌታ እየሱስ

ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው