እወድሃለሁ (Ewedehalehu) - ምህረት ፡ ኢተፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ምህረት ፡ ኢተፋ
(Meheret Etefa)

Lyrics.jpg


(3)

ባለግርማ
(Balegirma)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፭ (2002)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የምህረት ፡ ኢተፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Meheret Etefa)

እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ
ሕይወቴን ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቻለሁ (፪x)

አንተን ፡ አንተን ፡ ይላል ፡ ልቤ ፡ ይፈልግሃል
በፍፁም ፡ መደነቅ ፡ መገረም ፡ ተሞልቷል (፪x)

ትናንትናም ፡ ዛሬም ፡ ነገም
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ አንተ ፡ ነህ
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አቻ ፡ የለህም
ጥንትም ፡ ጌታ ፡ ነህ
ጥንትም ፡ ኃያል ፡ ነህ
አቻ ፡ የሌለህ

ጥንት ፡ ቢሆንም ፡ ዬሃ
ዛሬ ፡ ቢሆንም ፡ ዬሃ
ያው ፡ ነው ፡ ሁሌም ፡ ዬሃ (፪x)

እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ
ሕይወቴን ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቻለሁ (፪x)

አንተን ፡ አንተን ፡ ይላል ፡ ልቤ ፡ ይፈልግሃል
በፍፁም ፡ መደነቅ ፡ መገረም ፡ ተሞልቷል (፪x)

ቅን ፡ ፍፁም ፡ አይለወጥም
እንደ ፡ ትናንትም ፡ ዛሬ ፡ ይኖራል ፡ እስከ ፡ ዘለዓለም
ሰው ፡ አይደለህም ፡ ወረት ፡ አታውቅም ፡ አትቀየርም

ጥንት ፡ ቢሆንም ፡ ዬሃ
ዛሬ ፡ ቢሆንም ፡ ዬሃ
ያው ፡ ነው ፡ ሁሌም ፡ ዬሃ (፪x)

እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ
ሕይወቴን ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቻለሁ (፪x)

አንተን ፡ አንተን ፡ ይላል ፡ ልቤ ፡ ይፈልግሃል
በፍፁም ፡ መደነቅ ፡ መገረም ፡ ተሞልቷል (፪x)

ወድሃለሁ ፡ ወድሃለሁ ፡ ወድሃለሁ
ሁልጊዜ ፡ በሕይወቴ ፡ አመልክሃለው (፬x)