ተራራውን ፡ ሰጠኝ (Terarawen Setegn) - ማሜ ፡ ወርቁ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ማሜ ፡ ወርቁ
(Mamay Worku)

Mamay Worku 1.jpg


(1)

ህልሜ
(Helmie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2008)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 5:34
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የማሜ ፡ ወርቁ ፡ አልበሞች
(Albums by Mamay Worku)

አዝ፦ ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ተራራውን
ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ያን ፡ ተራራ
ተራራውን ፡ ስጠን ፡ ስጠኝ
ዛሬም ፡ እንደቀድሞው ፡ ጉልበታም ፡ ነኝ
ዛሬም ፡ እንደጥንቱ ፡ እምነት ፡ አለኝ (፪x)

ትወርሻለሽ ፡ ብሎ ፡ ቃል ፡ የገባልኝ
አምላኬ ፡ የሰጠኝ ፡ ብዙ ፡ ርስት ፡ አለኝ
አቅሜ ፡ ያለቀ ፡ የደከምኩ ፡ ብመስልም
እምነቴ ፡ ብርቱ ፡ ነው ፡ አልነቃነቃም (፫x)

አዝ፦ ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ተራራውን
ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ያን ፡ ተራራ
ተራራውን ፡ ስጠን ፡ ስጠኝ
ዛሬም ፡ እንደቀድሞው ፡ ጉልበታም ፡ ነኝ
ዛሬም ፡ እንደጥንቱ ፡ እምነት ፡ አለኝ (፪x)

ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብሎ ፡ አይሎ ፡ ይታያል
ኃይል ፡ ግን ፡ የለውም ፡ ጠላት ፡ ይወድቃል
እንደ ፡ እንጀራ ፡ ነው ፡ ተቆርሶ ፡ ሚበላ
ለጠላቴ ፡ ዛቻ ፡ ጉልበቴም ፡ አይላላ (፫x)

አዝ፦ ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ተራራውን
ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ያን ፡ ተራራ
ተራራውን ፡ ስጠን ፡ ስጠኝ
ዛሬም ፡ እንደቀድሞው ፡ ጉልበታም ፡ ነኝ
ዛሬም ፡ እንደጥንቱ ፡ እምነት ፡ አለኝ (፪x)

ሰላም ፡ በሌለበት ፡ ሰላም ፡ ነው ፡ ትላለች
ድምጿን ፡ ከፍ ፡ አድርጋ ፡ አብዝታ ፡ ዝታለኝ
እባክህ ፡ አምላኬ ፡ ውጣ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
ኤልዛቤልን ፡ ስጠኝ ፡ የህዝብህን ፡ . (1) . (፪x)
ስጠኝ ፡ ኤልዛቤልን ፡ የህዝብህን ፡ . (1) .

አዝ፦ ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ተራራውን
ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ያን ፡ ተራራ
ተራራውን ፡ ስጠን ፡ ስጠኝ
ዛሬም ፡ እንደቀድሞው ፡ ጉልበታም ፡ ነኝ
ዛሬም ፡ እንደጥንቱ ፡ እምነት ፡ አለኝ (፪x)

ባለራዕይ ፡ ደክሞ ፡ ጦረኛው ፡ ተማርኳል
እምነቱ ፡ ዝሎበት ፡ ልቡ ፡ ሸፍቷል
አስታጥቀኝ ፡ ለውጊያ ፡ አርገኝ ፡ ጦረኛ
ለፈረሰው ፡ ቅጥር ፡ ለቤትህ ፡ ጉበኛ (፫x)

አዝ፦ ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ተራራውን
ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ያን ፡ ተራራ
ተራራውን ፡ ስጠን ፡ ስጠኝ
ዛሬም ፡ እንደቀድሞው ፡ ጉልበታም ፡ ነኝ
ዛሬም ፡ እንደጥንቱ ፡ እምነት ፡ አለኝ (፪x)

ተዋግቶ ፡ ማሸነፍ ፡ ተለምምጃለሁ
ስለ ፡ ተስፋ ፡ ቃልህ ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ
ስጠኝ ፡ ያን ፡ ተራራ ፡ አልታረሰም ፡ ገና
ለመውጣት ፡ ለመውረስ ፡ ኃይል ፡ የአንተ ፡ ነውና (፪x)
ለመውጣት ፡ ለመውረስ ፡ ጉልበቴ ፡ ነህና

አዝ፦ ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ተራራውን
ተራራውን ፡ ስጠኝ ፡ ያን ፡ ተራራ
ተራራውን ፡ ስጠን ፡ ስጠኝ
ዛሬም ፡ እንደቀድሞው ፡ ጉልበታም ፡ ነኝ
ዛሬም ፡ እንደጥንቱ ፡ እምነት ፡ አለኝ (፬x)