የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው (Yenie Tera New) - ሊድያ ፡ (ሊሊ) ፡ ተስፋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሊድያ ፡ (ሊሊ) ፡ ተስፋዬ
(Lidiya Tesfaye)

Lidiya Tesfaye 1.jpg


(1)

የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው
(Yenie Tera New)

ቁጥር (Track):

()


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሊድያ ፡ (ሊሊ) ፡ ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Lidiya Tesfaye)

ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x)
እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x)

አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው
ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው
የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው
ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው

ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው
የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x)

ባዶ ፡ እጄን ፡ አልገባም ፡ ባዶ ፡ እጄን
ከከፈትከውማ ፡ ደጄን
እጅ ፡ መንሻ ፡ አለኝ ፡ በእጄ ፡ ላይ
ለኢየሱሴ/ለጌታዬ ፡ ብቻ ፡ የሚታይ (፪x)

አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው
ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው
የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው
ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው

ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x)
እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x)

ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው
የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x)

ለዚህ ፡ ነው ፡ ምሥጋና ፡ ማለዳ ፡ ስነሳ ፡ በአፍ ፡ የሚቀናኝ
ከማጉረምረም ፡ ይልቅ ፡ ከማዘንም ፡ ይልቅ ፡ ዝማሬ ፡ አለኝ
የተደረገልኝ ፡ የተሰራው ፡ ሥራ ፡ መች ፡ ዝም ፡ ያሰኘኛል
እስከዛሬ ፡ ድረስ ፡ ዘምሬው ፡ ዘምሬው ፡ አልወጣ ፡ ብሎኛል

አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው
ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው
የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው
ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው

ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x)
እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x)

ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው
የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x)

አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው
ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው
የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው
ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው