የማይተው ፡ ነው (Yemaytew New) - ሊድያ ፡ (ሊሊ) ፡ ተስፋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሊድያ ፡ (ሊሊ) ፡ ተስፋዬ
(Lidiya Tesfaye)

Lidiya Tesfaye 1.jpg


(1)

የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው
(Yenie Tera New)

ቁጥር (Track):

()


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሊድያ ፡ (ሊሊ) ፡ ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Lidiya Tesfaye)

የማይተው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
አሳልፉ ፡ በክፉ ፡ እጅ
የማምለጫ ፡ ዓለት ፡ ሆነኝ
በደግ ፡ እጁ ፡ ከፍ ፡ አረገኝ (፪x)

የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው
የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፪x)

ከዘመርኩት ፡ በላይ ፡ ከአመለኩት ፡ በላይ
ከወደድክልኝማ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላሰማ (፪x)

አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና
አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ አምልኮ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እኮ
አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና

የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው
የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፪x)

ከዘመርኩት ፡ በላይ ፡ ከአመለኩት ፡ በላይ
ከወደድክልኝማ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላሰማ (፪x)

አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና
አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ አምልኮ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እኮ
አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና

የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው
የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፬x)