የሕይወት ፡ ቃል ፡ አለህ (Yehiwot Qal Aleh) - ለገሰ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
ለገሰ ፡ ታደሰ
(Legesse Taddese)

Legesse Taddese 1.jpg


(1)

የሕይወት ፡ ቃል ፡ አለህ
(Yehiwot Qal Aleh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2015)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 5:09
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የለገሰ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Legesse Taddese)

ፍጥረት ሲንከራተት እርካታን ፍለጋ
ላይ ታች ሲባዝን ሲል ከቆላ ደጋ
አንድ እውነት አለ መፅሃፍ የሚለው
እውነትም መንገድም ሕይወትም ኢየሱስ ነው

አዝ፦ አንተ የህይወት ቃል አለህ
ካንተ ወዴት እሄዳለሁ
ካንተ ወደ ማን አያለሁ

አማራጬ አይደለህም ብቸኛ መንገዴ ነህ
ካንተ ሌላ ካንተ ውጪ እኔ አየሁት ለኔ እንደማይመች

አዝ፦ አንተ የህይወት ቃል አለህ
ካንተ ወዴት እሄዳለሁ
ካንተ ወደ ማን አያለሁ

ሥምህን ለሚያምኑ በነፃ የታደለ
ሞትን የሚያሸንፍ የሕይወት ቃል አለህ
አምነው ለሚድኑ የሕይወት ቃል አለህ
መንገድ ነህ ሕይወት ነህ