አላየሁኝም (Alayehugnem) - ለገሰ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
ለገሰ ፡ ታደሰ
(Legesse Taddese)

Legesse Taddese 1.jpg


(1)

የሕይወት ፡ ቃል ፡ አለህ
(Yehiwot Qal Aleh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2015)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 4:31
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የለገሰ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Legesse Taddese)

አላየሁም እንዳንተ የተባለለት
አላየሁም እንዳንተ የተነገረለት
ዘላለም ስላንተ ቢወራ ቢወራ 2×
ተነግሮ አያልቅም እጅግ ጥልቅ ነህና

ዙፋንህ ፅኑ ነው ግርማ የሚያስፈራ
እንደፀሀይ ነበልባል ፊትህ የሚየበራ 2×
የዘላለም አምላክ የፍጥረታት ጌታ
ብቻህን ገዢ ነህ የለም የሚረታ


በሰማይ መላእክት ቅዱስ 3× የሚሉህ
ቀን እና ሌሊቱን ሁሌ የሚያመልኩህ
አዋፋት በዜማ ወንዞች በፏፏቴ
ትልቅ ነህ የሚሉህ ትልቅ ነህ አባቴ

ትልቅ ነህ እላለኹኝ 2×
ጌታ ነህ እላለኹኝ 2×