አንተ ፡ የልቤ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ (Ante Yelebie Wedaj Neh) - ለዓለም ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ለዓለም ፡ ጥላሁን
(Lealem Tilahun)

Lealem Tilahun 3.jpg


(3)

የናርዶስ ፡ ሽቶዬ
(Yenardos Shetoyie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 6:43
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የለዓለም ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Lealem Tilahun)

አዝ፦ አንተ ፡ የልቤ ፡ ወዳጅ
አንተ ፡ የነፍሴ ፡ ወዳጅ
የት ፡ ታሰማራለህ ፡ ንገረኝ
ልምጣ ፡ ላገልገል ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
የት ፡ ታሰማራለህ ፡ ንገረኝ
ልምጣ ፡ ላገልገል ፡ ከአንተ ፡ ደጅ (፪x)

አንደበቴን ፡ መክፈት ፡ ስጀምር
ውልታህን ፡ ስደረድር (፪x)
የአምላክ ፡ መንፈስ ፡ መጣ ፡ በላዬ
ተገናኘኝ ፡ በጓዳዬ (፪x)

አይጠገብ ፡ ታይቶ ፡ ታይቶ
እንደ ፡ እርሱ ፡ የት ፡ ተገኝቶ (፪x)
በየማለ ፡ ተው ፡ አዲሰ ፡ ሙሽራዬ ፡ ኢየሱስ
በየማለ ፡ ተው ፡ አዲሰ ፡ እንግዳዬ ፡ ኢየሱስ

አዝ፦ አንተ ፡ የልቤ ፡ ወዳጅ
እኮ ፡ አንተ ፡ የነፍሴ ፡ ወዳጅ
የት ፡ ታሰማራለህ ፡ ንገረኝ
ልምጣ ፡ ላገልገል ፡ ከአንተ ፡ ደጅ (፪x)

ከፍታና ፡ ወርዱ ፡ ጥልቀቱ
አይገመት ፡ ስፋት ፡ ርዝመቱ (፪x)
ደጉ ፡ ኢየሱስ ፡ የዋህ ፡ ትሁቱ
ምን ፡ ዓይነት ፡ ነው ፡ የፍቅር ፡ ብርቱ (፪x)

አይጠገብ ፡ ታይቶ ፡ ታይቶ
እንደ ፡ እርሱ ፡ የት ፡ ተገኝቶ (፪x)

በየማለ ፡ ተው ፡ አዲሰ ፡ ሙሽራዬ ፡ ኢየሱስ
በየማለ ፡ ተው ፡ አዲሰ ፡ እንግዳዬ ፡ ኢየሱስ (፫x)