From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ፦ ተወድጃለሁ ፡ በፍቅሩ ፡ መሰከረልኝ ፡ በቃሉ
ማያለወጥ ፡ እንደሰዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ከእናቴ ፡ ማህፀን ፡ ሳለሁ ፡ ያወቀኝ
አስቀድሞ ፡ መርጦ ፡ ልጁ ፡ ያረገኝ
ሕይወቴ ፡ ኑሮዬ ፡ ተሰስፋዬ ፡ በእርሱ ፡ ነዉ
ምንም ፡ አያሰጋኝ ፡ ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ነዉ
ይወደኛል ፡ በንፁ ፡ ፍቅር ፡ ይወደኛል ፡ ሳይቀየር
ይወደኛል ፡ ብወድቅም ፡ ብነሳ ፡ ይወደኛል ፡ ምህረቱ ፡ የበዛ
አዝ፦ ተወድጃለሁ ፡ በፍቅሩ ፡ መሰከረልኝ ፡ በቃሉ
ማያለወጥ ፡ እንደሰዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ሰዉ ፡ ወዳጅ ፡ ለመሆን ፡ ምክንያት ፡ ይፈልጋል
ሁኔታ ፡ ሲለወጥ ፡ እርሱም ፡ ይለወጣል
ሁሌ ፡ የሚወሰኝ ፡ እየሱሴ ፡ ብቻ
ፍቅሩ ፡ አይለወጥ ፡ እስከ ፡ መጨረሻ
ይወደኛል ፡ በንፁ ፡ ፍቅር ፡ ይወደኛል ፡ ሳይቀየር
ይወደኛል ፡ ብወድቅም ፡ ብነሳ ፡ ይወደኛል ፡ ምህረቱ ፡ የበዛ
አዝ፦ ተወድጃለሁ ፡ በፍቅሩ ፡ መሰከረልኝ ፡ በቃሉ
ማያለወጥ ፡ እንደሰዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ
ይወደኛል...ሁሁሁ...ይወደኛል...ሆሆሆ
...ይወደኛል...ይወደኛል…..
|