ትልቅ ፡ ነህ (Teleq Neh) - ቅድስት ፡ ካሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቅድስት ፡ ካሳ
(Kidist Kassa)

Kidist Kassa 1.png


(1)

ተውድጃለሁ
(Tewedejalehu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2008)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 7:17
ጸሐፊ (Writer): ታምራት ክፍሌ
(Tamrat kifle
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቅድስት ፡ ካሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Kidist Kassa)

ሰማያት ፡ ያንተን ፡ ክብር ፡ ያወራሉ
ምድርም ፡ ትልቅነቱን ፡ ይመሰክራሉ
አእዋፍ ፡ በቋንቋቸዉ ፡ ይዘምራሉ
እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ እያሉ

አዝ፦ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ
ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ትልቅ

ማስፈራትህ ፡ ሞገስህ
ማን ፡ ይቆማል ፡ በፊትህ
ኃልህ ፡ ብዙ ፡ ስልጣንህ
እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ

አዝ፦ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ

የምትገኝ ፡ ሁሉ ፡ ስፍራ
ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ የእጅህ ፡ ስራ
አይመረመር ፡ እዉቀትህ
ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነህ

አዝ፦ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ

ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል….ኃያል
ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል
ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል
ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል