ትችላለህ (Techelaleh) - ቅድስት ፡ ካሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቅድስት ፡ ካሳ
(Kidist Kassa)

Kidist Kassa 1.png


(1)

ተውድጃለሁ
(Tewedejalehu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2008)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 6:01
ጸሐፊ (Writer): ታምራት ክፍሌ
(Tamrat kifle
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቅድስት ፡ ካሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Kidist Kassa)

አዝ፦ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ

ዓላዛር ፡ ሞተ ፡ አዝነዉ ፡ ቀበሩት ፡ ዘገየ ፡ የሚጠብቁት
ተስፋ ፡ የለዉም ፡ ብለዉ ፡ ተቀምጠዉ ፡ ሸተተ ፡ አራት ፡ ቀን ፡ ሆነዉ
መጣ ፡ እየሱስ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ የሞተን ፡ ነገር ፡ ሚያስነሳ
ና ፡ ዉጣ ፡ አለዉ ፡ ዓላዛር ፡ ወቷል ፡ ይችላል ፡ ዛሬም ፡ ይሰራል

አዝ፦ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ

በሰዉ ፡ አይምሮ ፡ ያለቀ ፡ ነገር ፡ መፍትሔ ፡ ያጣ ፡ የነበር
የማይከት ፡ እየተዘጋ ፡ ቢመስልም ፡ ከቶ ፡ ማይነጋ
ከሰለሞን ፡ የሚልጥ ፡ ጌታ ፡ እንቆቅልሽ ፡ የሚፈታ
ከእኛ ፡ ጋር ፡ አለ ፡ ድንቅ ፡ እየሰራ ፡ ጨለማን ፡ ሁሉ ፡ እያበራ

አዝ፦ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ

የደራረቁ ፡ አጥንቶች ፡ ሁሉ ፡ ተበታትነዉ ፡ የነበሩ
ትነቢት ፡ ሲነገር ፡ ቃሉን ፡ ሲሰሙ ፡ ተነስተዉ ፡ በእግራቸዉ ፡ ቆሙ
ቃሉን ፡ አምኜ ፡ በሞተዉ ፡ ነገር ፡ ይችላል ፡ ብዬ ፡ ስናገር
ኃይላለዉ ፡ ቃሉ ፡ ዛሬም ፡ ይሰራል ፡ ለሞተዉ ፡ ሕይወት ፡ ይሰጣል

እዉሩ ፡ በርቷል ፡ ዲዳዉ ፡ ተናግሯል ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
የሞተዉ ፡ ነገር ፡ ዛሬም ፡ ይነሳል ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
እዉሩ ፡ በርቷል ፡ ዲዳዉ ፡ ተናግሯል ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
የሞተዉ ፡ ነገር ፡ ዛሬም ፡ ይነሳል ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ