እውነተኛ ፡ ወዳጄ (Ewnetegna Wedajie) - ቅድስት ፡ ካሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቅድስት ፡ ካሳ
(Kidist Kassa)

Kidist Kassa 1.png


(1)

ተውድጃለሁ
(Tewedejalehu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2008)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 4፡42
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቅድስት ፡ ካሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Kidist Kassa)

አዝ፦ እዉነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ
እዉነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ
እዉነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ
እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ

መልካም ፡ እረኛ ፡ ሚጠብቀኝ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ የማይተኛ
የሚረዳኝ ኦሆ ኦሆ..ሆ የልብ ጓደኛዬ ፡ ወዳጄ ነህ
ከስትንፋሴ ፡ ይልቅ ነህ ፡ የምትቀርበኝ ፡ አባቴ ፡ ነህ
ኦሆ ኦሆ..ሆ ኦሆ ኦሆ..ሆ እዉነተኛ……..ወዳጅነህ

ብጠፋም ፡ ሚፈልገኝ ፡ ብወድቅ ፡ የሚያነሳኝ
አ ፡ አቅሜ ፡ ነዉ ፡ በድካሜ ፡ እየሱስ ፡ የልቤ ፡ ነህ አንተ ፡ ለእኔ
ሳዝን ፡ የሚያጽናናኝ ፡ እንባዬን ፡ የሚያብስልኝ
ከእኔ ፡ ጋር ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ሰላም ፡ እረፍቴ ፡ የልቤ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለእኔ

አዝ፦ እዉነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ
እዉነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ
እዉነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ
እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ
ኡኡኡኦ……ኡኡኦኦ