አዲስ ፡ ሰው (Adis Sew) - ቅድስት ፡ ካሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቅድስት ፡ ካሳ
(Kidist Kassa)

Kidist Kassa 1.png


(1)

ተውድጃለሁ
(Tewedejalehu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2008)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 6፡04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቅድስት ፡ ካሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Kidist Kassa)

በክርስቷስ ፡ አዲስ ፡ ሰዉ ፡ ነኝ ፡ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ ኃጥያት ፡ ማይገዛኝ
ነፃ ፡ ሆንኮኝ ፡ ከኩነኔ ፡ በእርሱ ፡ ስራ ፡ አምኜ ፡ አዲስ ፡ ሰዉ ፡ ነኝ
                                                                                                                
አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት
በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ

ከጨለማ ፡ አዉጥቶ ፡ በብርኃን ፡ ሊመራኝ
በእምነት ፡ አፀደቀኝ ፡ የራሱ ፡ አረገኝ
በክርስቶስ ፡ ስራ ፡ በመስቀሉ ፡ ሚስጥር
በማሜኔ ፡ ብቻ ፡ ዳግም ፡ ተወለድኩኝ

አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት
በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ

በነፃነት ፡ ልኖር ፡ ነፃ ፡ አዉጥቶኛል
አልሰጋም ፡ ከእንጊዲህ ፡ ቃሉ ፡ ይመራኛል
ፃድቅን ፡ እንደ ፡ አንበሳ ፡ ያለ ፡ ፍርኃት ፡ ይኖራል
ይህ ፡ ነዉ ፡ ማንነቴ ፡ እዉነቱ ፡ ገብቶኛል

አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት
በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ (፪x)