ተወለደልን (Teweledelen) - ቅድስት ፡ ካሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቅድስት ፡ ካሳ
(Kidist Kassa)


(Volume)

ነጠላ ፡ መዝሙሮች
(Singles)

ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 3:48
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቅድስት ፡ ካሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Kidist Kassa)

በዳዊት ፡ ንጉሥ ፡ ከተማ
መድሃኒት ፡ የሆነ ፡ ጌታ
ኢየሱስ ፡ ተወለደልን
እነሆ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ አለን (፪x)

አዝ፦ ተወለደልን (፬x)

አዝነን ፡ ነበር ፡ በጨለማው
ተስፋ ፡ ጠፍቶ ፡ የሚሰማ
በማሪያም ፡ ማህጸን ፡ አደረ
የመድሃኒት ፡ ተስፋ ፡ አበሰረ

አዝተወለደልን (፪x)
ተወለደልን ፡ ኢየሱስ
ተወለደልን

በሞት ፡ አገር ፡ የነበሩ
በዲያቢሎስ ፡ የታሰሩ
ነጻነት ፡ ከሰማይ ፡ አገኙ
ምሥጋናን ፡ ለአምላክ ፡ ያሰማሉ

አዝተወለደልን (፪x)
ተወለደልን ፡ መድሃኒት
ተወለደልን

ምድር ፡ ሆይ ፡ አልፎልሻል
እግዚአብሔር ፡ አስሻል
ሕዝቦችሽ ፡ መፈታት ፡ አገኙ
በአማኑኤል ፡ ስለተጐበኙ

ምድር ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ አልፎልሻል (አልፎልሻል)
ኢየሱስ ፡ ተወልዶልሻል
ሕዝቦችሽ ፡ መፈታት ፡ አገኙ
በአማኑኤል ፡ ስለተጐበኙ

ኃይለኛ