መዝሙር ፡ አልቀይርም (Mezmur Alqeyerem) - ኬፋ ፡ ሚደቅሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኬፋ ፡ ሚደቅሳ
(Kefa Mideksa)

Kefa Mideksa 6.jpg


(6)

ሁሉም ፡ ይስማ
(Hulum Yesma)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኬፋ ፡ ሚደቅሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Kefa Mideksa)

መዝሙር ፡ አልቀይርም ፡ ቃሌ ፡ ቃል ፡ ነውና
መልካምነትህን ፡ ዘምሬይለሁና
ሲሆን ፡ ተደስቼ ፡ ሳይሆን ፡ ተከፍቼ
አላማህም ፡ ጌታ ፡ እኔ ፡ አፌን ፡ ሞልቼ

ዛሬም ፡ እላለሁ ፡ እንዲህ ፡ እላለሁ
የሕይወት ፡ ራስ ፡ ነህ ፡ ንጉሤ ፡ አልሃለሁ (፪x)

የሕይወት ፡ ራስ ፡ ነህ
ራስ ፡ ለቤቴ
ተመስገንልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ (፪x)

ያልደምከምኩበትን ፡ ሕይወት ፡ ሰጥተኸኛል
እንዳገለግልህ ፡ እድል ፡ ሰጥተኸኛል
እርግማኔን ፡ ባርኮት ፡ አርገህ ፡ የቀየርክ
ፍጻሜዬ ፡ በሃዘን ፡ እንዳይዘጋ ፡ ነው

አልቀለለብኝም ፡ ክቡር ፡ ነው ፡ መዳኔ
ምሥጋናን ፡ ባበዛ ፡ ሲያንስብኝ ፡ ነው ፡ እኔ
የጥረቴ ፡ ድካም ፡ ሳታደርግብኝ
እንዲሁ ፡ በፀጋህ ፡ ኢየሱስ ፡ አዳንከኝ

አዳንከኝ ፡ ኦ ፡ የማንም ፡ እጅ ፡ የለበትም
ስለመዳኔ ፡ ስለመትረፈ
ተመስገንልኝ ፡ አባዬ