በቃ ፡ ዓይነሳም (Beqa Ayenesam) - ኬፋ ፡ ሚደቅሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
ኬፋ ፡ ሚደቅሳ
(Kefa Mideksa)

Kefa Mideksa 6.jpg


(6)

ሁሉም ፡ ይስማ
(Hulum Yesma)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኬፋ ፡ ሚደቅሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Kefa Mideksa)

አበቃ በተባለው ላይ
እየሱስ መጥተህ የለም ወይ
አበቃ በተባለው ላይ
ድምጽህን ልከህ የለም ወይ
እኮ እንዴት ብዬ ልጠርጥርህ
ለኔ ታምነህ ስላየሁህ
እኮ እንዴት ብዬ ልገምትህ
ለኔ ታምነህ ስላየሁህ

በቃ አይነሳም ዋጋም የለውም
በተባለው ነገር ላይ ትደርስና
ህይወት ትዘራለህ እንደገና //2x
እንደገና ሆ ሆ እንደገና 4x

አንድ ጊዜ አስበኝ አንድ ጊዜ ብቻ
ባክህ ለጠላቴ አልሁን መዘበቻ
ስል አንገዳጎደ ድሉን ከሰማይ
ምስኪኑን ሲያነሳው አታዩኝም ወይ

በቃ አይነሳም ዋጋም የለውም
በተባለው ነገር ላይ ትደርስና
ህይወት ትዘራለህ እንደገና //2x
እንደገና ሆ ሆ እንደገና 4x

የኔ ነገር ሞተ ሞተተቀበረ
ብዬ አልናገርም እየሱስ እያለ
ለሙታን ህይዋትን የሚሰጠው ጌታ
ደርሶ ድንቅ ያደርጋል የጠራሁት ለታ

ጉድጓድ ሲምስ ሲያደባ በኔ
በክፉ ጠላት ሲረገም ቀኔ
ታምራት ለኔ የሚያደርገው
ከተፍ አለልኝ መች አስቻለው //2x
.
.
.