ማን ፡ እንዳንተ (Man Endante) - ኬፋ ፡ ሚደቅሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ኬፋ ፡ ሚደቅሳ
(Kefa Mideksa)

Kefa Mideksa 3.jpg


(3)

ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ነው
(Hulu Beju New)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2006)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 4:41
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኬፋ ፡ ሚደቅሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Kefa Mideksa)

አዝ፦ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x)

ለእኔ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
ለእኔ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x)

ግሩም ፡ ነህ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ
ዘመርኩኝ ፡ ስለተገረምኩኝ (፬x)

አለ/ማን ፡ እንዳንተ ፡ አለና
ይብዛ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና (፪x)

አምላኬ/ጌታዬ ፡ በሰማይ ፡ በምድር
የፈቀድከውን ፡ አርገሃል ፡ ክበር
ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ይገዛ
ምሥጋናን ፡ ለአንተ ፡ ያብዛ (፪x)

ከፍ ፡ በል ፡ አምላኬ ፡ ከፍ ፡ በል
ከፍ ፡ በል ፡ ወዳጄ ፡ ከፍ ፡ በል
ከፍ ፡ በል ፡ አምላኬ ፡ ከፍ ፡ በል
ከፍ ፡ በል ፡ ተስፋዬ ፡ ከፍ ፡ በል

አዝ፦ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x)

ለእኔ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
ለእኔ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x)