የውዴ ፡ እጆቹ (Yewedie Ejochu) - ካሳሁን ፡ ለማ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ካሳሁን ፡ ለማ
(Kasahun Lema)

Kasahun Lema 1.jpg


(1)

እግዚአብሔር ፡ ቀን ፡ አለው
(Egziabhier Qen Alew)

ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 5:10
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የካሳሁን ፡ ለማ ፡ አልበሞች
(Albums by Kasahun Lema)

አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ
ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ
ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ
አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x)
 
ይህ ፡ አምላኬ ፡ ነዉ ፡ አመልከዋለሁ
በምህረቱም ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ
እኔ ፡ የእርሱ ፡ ነኝና ፡ ያስብልኛል
ደጋግ ፡ እጆቹም ፡ ይዳስሱኛል (፪x)
 
አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ
ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ
ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ
አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x)

ያማምነው ፡ አምላክ ፡ የምደገፈው
ከሁሉም ፡ በላይ ፡ አለኝ ፡ የምለው
ላፍታ ፡ እንኳን ፡ አንዴም ፡ ጀርባ ፡ አልሰጠኝም
የፍቅር ፡ አይኑ ፡ አልተለየኝም (፪x)
 
አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ
ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ
ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ
አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x)