Kasahun Lema/Egziabhier Qen Alew/Beqa Sil Yabeqal

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

የከበደኝ ፡ እስከዛሬ

ስፍራን ፡ ይዞ ፡ በመንገዴ በቃ ፡ ሲለው ፡ አበቃለት ኢየሱስ ፡ ሊከብር ፡ በእኔ ፡ ሕይወት

በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x)

የመኖሬ ፡ ሚስጥር ፡ አንድ ፡ ነው እርሱም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ታምኜበት ፡ በእርሱ ፡ አርፋለሁ ፡ ሁልጊዜም ፡ እባርከዋለው ታምኜበት ፡ በእርሱ ፡ አርፋለሁ ፡ ሁልጊዜም ፡ እባርከዋለው (፪x)

በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x)

አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምኮራበት ተደግፌው ፡ የማላፍርበት መኖርያዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምኮራበት ተደግፌው ፡ የማላፍርበት መኖርያዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x)

}}