ሥራዬ ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (Serayie Anten Mamlek New) - ቃልኪዳን ፡ (ሊሊ) ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ (ሊሊ) ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(3)

ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር
(Yetayegnal Bezu Neger)

ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ (ሊሊ) ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ሥራዬን ፡ ሰራለሁ
ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው
ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x)

ሥራቸው ፡ ምንድን ፡ ነው
የእኔ ፡ ግን ፡ እርሱን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x)

በየጠዋቱ ፡ በየማታው
መክብር ፡ መወደስ ፡ የሚገባው
አላስገደደኝ ፡ አላዘዘኝ
እኔ ፡ እራሴ ፡ ፈቃደኛ ፡ ነኝ

ሥራዬን ፡ ሰራለሁ
ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማምለክ ፡ ነው (፪x)
ሥራዬን ፡ ሰራለሁ
ሥራዬም ፡ አንተን ፡ ማክብር ፡ ነው (፪x)
ሥራዬን ፡ ሰራለሁ
ሥራዬም ፡ ለአንተ ፡ ማዜም ፡ ነው (፪x)

አላጓድልም ፡ ሥራዬን
አንተን ፡ ማምልኬን ፡ ማክብሬን
አላጓድልም ፡ ሥራዬን
መውደዴን ፡ ማፍቀሬን

ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው
ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው
እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ
አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x)

የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ

ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው
ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው
እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ
አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ

ያለመጠን ፡ ያለልክ ፡ አመሰግንሃልሁ ፡ አመሰግንሃልሁ (፪x)

ልክ ፡ አለኝ ፡ ልክ ፡ አለኝ ፡ ገደብን ፡ አውቃለሁ
አንተን ፡ ለማምልክ ፡ ግን ፡ ገደቤን ፡ ጥሻለሁ (፪x)

የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ

ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው
ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው
እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ
አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ

እንደሚያበራ ፡ እንደሚደምቅ ፡ እንደ ፡ ከዋክብት ፡ ነህ (፪x)
እንደምን ፡ ብዬ ፡ እንዴትስ ፡ ብዬ ፡ እንደምን ፡ ላድንቅህ (፪x)
በሚገባኝ ፡ ቋንቋ ፡ ባሞጋግስህ ፡ ከሚገባኝ ፡ በላይ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ (፪x)

የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆሆ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ
የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ

ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው
ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው
እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ
አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x)

እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ
አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x)