ምንድን ነው ደስ የሚለኝ (Menden New Des Yemilegn) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


()

ይታየኛል ብዙ ነገር
(Yitayenyal Bizu Neger)

ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው ?
ሁልጊዜ ጥያቄዬ ጥያቄዬ ይኼ ነው
ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው ?
ሃሴት የማደርግበት ይኼ ሚስጥር ምንድን ነው ?

የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ
ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ
ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ
የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ

ልብን የሚፈውስ ኢየሱስ (፫x)
ነፍስን የሚያረካ ኢየሱስ (፫x)
ዘለዓለም የሚኖር ኢየሱስ (፫x)
የሰው ሁሉ ወዳጅ ኢየሱስ (፫x)

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው
ሁልጊዜ ጥያቄዬ ጥያቄዬ ይኼ ነው
ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው
ሃሴት የማደርግበት ይኼ ሚስጥር ምንድን ነው

የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ
ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ
ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ
የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ

ስኖር ሳለው በዚች ዓለም
ምንም ነገር ብርቄ አይደለም
የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ
ሁሉ ከንቱ ነው ከአንተ ውጪ

ምንም ነገር አይደንቀኝም አያስደንቀኝም
ምንም ነገር አይገርምኝም አያስገርመኝም

እኔን የሚርመኝ ኢየሱስ (፫x)
እኔን የሚደንቀኝ ኢየሱስ (፫x)
ለእኔ ብርቅ የምለው ኢየሱስ (፫x)
ለእኔ ውድ የምለው ኢየሱስ (፫x)

ስኖር ሳለው በዚች ዓለም
ምንም ነገር ብርቄ አይደለም
የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ
ሁሉ ከንቱ ነው ከአንተ ውጪ

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው
ሁልጊዜ ጥያቄዬ ጥያቄዬ ይኼ ነው
ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው
ሃሴት የማደርግበት ይኼ ሚስጥር ምንድን ነው

የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ
ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ
ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ
የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ

ስኖር ሳለው በዚች ዓለም
ምንም ነገር ብርቄ አይደለም
የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ
ሁሉ ከንቱ ነው ከአንተ ውጪ

ምንም ነገር አይደንቀኝም አያስደንቀኝም
ምንም ነገር አይገርምኝም አያስገርመኝም

እኔን የሚርመኝ ኢየሱስ (፫x)
እኔን የሚደንቀኝ ኢየሱስ (፫x)
ለእኔ ብርቅ የምለው ኢየሱስ (፫x)
ለእኔ ውድ የምለው ኢየሱስ (፫x)

ስኖር ሳለው በዚች ዓለም
ምንም ነገር ብርቄ አይደለም
የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ
ሁሉ ከንቱ ነው ከአንተ ውጪ።