እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ (Ende Egziabhier Yale Yelem) - ቃልኪዳን ፡ (ሊሊ) ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ (ሊሊ) ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(3)

ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር
(Yetayegnal Bezu Neger)

ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ (ሊሊ) ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ባወራው ፡ አያልቅም ፡ ቸርነቱ
ፍቅሩ ፡ ርህራሄው ፡ ምህረቱ (፫x)

አላያችሁም ፡ ዎይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይነቱን
ፍቅሩን ፡ ምህረቱን ፡ ደግሞም ፡ ደግነቱን
አልሰማችሁም ፡ ዎይ ፡ እግዚአብሔርነቱን
ሰለቸርነቱ ፡ ሰለምህረቱ

አዝ፦ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ሆሆ
እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ሃሃ
እደነቃለሁኝ ፡ ሆሆ
በምድር ፡ ስለሌለ ፡ ሃሃ

ከሰው ፡ ልጆች መሀል ፡ የሚመስልህ ፡ የለም ፡ የለም
ከፍጥረታት ፡ መሃል ፡ የሚመስልህ ፡ የለም
ከአማልክት ፡ መሃል ፡ የሚመስልህ ፡ የለም ፡ የለም
አንተ ፡ ብቻህን ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ዘለዓለም

እርሱ ፡ ብቻ ፡ ብቻውን ፡ ነው (፪x)
ጅማሬና ፡ ፍጻሜ ፡ የለውም ፣ ፍጻሜ ፡ የለው
አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ነህ (፪x)
ጅማሬና ፡ ፍጻሜ ፡ የለህም ፣ ፍጻሜ ፡ የለህ

አዝ፦ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ሆሆ
እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ሃሃ
እደነቃለሁኝ ፡ ሆሆ
በምድር ፡ ስለሌለ ፡ ሃሃ

አምላኬን ፡ የሚተካከልው ፡ ማነው
ጌታዬን ፡ የሚስተካከልው ፡ ማነው
ኦ ፡ እደነቃለሁ (፫x)
እኔ ፡ እደነቃለሁ (፫x)

አዝ፦ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ሆሆ
እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ሃሃ
እደነቃለሁኝ ፡ ሆሆ
በምድር ፡ ስለሌለ ፡ ሃሃ (፪x)