From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
ክበር ፡ ክበር ፡ ክበር
ተመስገን:ጌታ: ክበር
ንገስ:ንገስ :ንገስ
ተመስገን :ጌታ ንገስ
ይገባሃልና ፡ መስዕዋቴ ፡ ይገባሃልና ፡ አምልኮዬ
አመልክሃለሁኝ ፡ ጌታዬ(2x)
እንደ ፡ አምላኬ ፡ አመልክሃለው
እንደ ፡ አክባሪ ፡ አከብርሃለው
እንደ ፡ ወዳጅ ፡ እወድሃለው
እንደ ፡ ታዛዥ ፡ እታዘዛለው
አምልክሃለሁ ፡ እስከ ፡ ለዘለዓለም (፬x)
ምን ፡ ዋጋ ፡ አለው ፡ አንተ ፡ ካልከበርክ
በቤትህ/በሕይወቴ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ካላልክ
ደስ ፡ ይበልህ ፡ ተደላደልና
ላመስግንህ/ላሞጋግስህ ፡ ዛሬም ፡ እንደገና (፪x)
አምልክሃለሁ ፡ እስከ ፡ ለዘለዓለም (፬x)
ልክ ፡ እንዳበደ ፡ ሰው ፡ አይምሮውን ፡ እንዳጣ
አመሰግናለሁ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ሥመጣ
የሌለኝን ፡ ሳይሆን ፡ ያለኝን ፡ እያየሁ
ተመሥገን ፡ ተመሥገን ፡ ተመሥገን ፡ እላለሁ (፪x)
ይገባሃልና ፡ መስዕዋቴ ፡ ይገባሃልና ፡ አምልኮዬ
አመልክሃለሁኝ ፡ ጌታዬ (፪x)
ክበር ፡ ክበር ፡ ክበር
ተመሥገን ፡ ጌታ ፡ ክበር (፪x)
ክበር ፡ ክብር ፡ ክበርልኝ
ተመሥገን ፡ አንተ ፡ ክብር
|