በበረከት ፡ የሚኖር (Bebereket Yeminor) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 5.jpg


(5)

ለእግዚአብሔር ፡ ቀላል ፡ ነው
(LeEgziabhier Qelal New)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2010)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 4:26
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ሠማዩ ፡ የአንተ ፡ ነው ፣ የአንተ ፡ ነው
ምድሩ ፡ የአንተ ፡ ነው ፣ የአንተ ፡ ነው (፪x)

ባለጠግነትህ ፡ ዓለምን ፡ ሸፈነው (፬x)

በበረከት ፡ የሚኖር ፡ ግርማው ፡ የሚያስፈራ
ድህነትን ፡ የማያውቅ ፡ ችግር ፡ የማይፈራ
በዘመናት ፡ መሃከል ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ ማነው
ባለጠጋ ፡ መሆንክህን ፡ እኔ ፡ እናገራለሁ (፪x)

ባለጠግነትህ ፡ ዓለምን ፡ ሸፈነው (፬x)

የእኔ ፡ አምላክ ፡ ክብር ፡ ያለዉ ፡ ክብር ፡ ያለው
አምላኬ ፡ ሞገስ ፡ ያለው ፡ ሞገስ ፡ ያለዉ (፪x)

ክብር ፡ ያለው ፡ ሞገስ ፡ ያለዉ
ሁሉም ፡ ያለው (፬x)

ባለጠግነትህ ፡ ዓለምን ፡ ሸፈነው (፬x)

ባህሪህ ፡ መልካም ፡ ነው
ግሩም ፡ ነው ፡ ድንቅ ፡ ነው
አንተን ፡ ተመልክቶ ፡ እማይወድ ፡ ማነው
አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፣ አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፬x)